ኢዮብ 33:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ሁለት ጊዜና ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ፣ ሁለት ሦስት ጊዜ ለሰው ያደርጋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “እነሆ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ነገር ለሰዎች መላልሶ ያደርጋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 “እነሆ፦ ሁሉን የሚችል እርሱ፥ ይህን ሁሉ ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ሁለት ጊዜና ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፥ Ver Capítulo |