ኢዮብ 33:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሥጋው እንደ ልጅ ሥጋ ይለመልማል፥ ወደ ወጣትነቱም ጊዜ ይመለሳል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በዚህ ጊዜ ሥጋው እንደ ሕፃን ልጅ ገላ ይታደሳል፤ ወደ ወጣትነቱም ዘመን ይመለሳል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ስለዚህ ሥጋው እንደገና እንደ ልጅ ሥጋ ሆኖ ይታደሳል፤ እንደ ወጣትነቱም ጊዜ ይመለሳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሥጋውን እንደ ሕፃን ሥጋ ያለመልማል፤ ከሰዎችም ይልቅ ወደ ጕብዝናው ዘመን ይመልሰዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል፥ ወደ ጕብዝናውም ዘመን ይመለሳል። Ver Capítulo |