ኢዮብ 32:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “እነሆ፥ ቃላችሁን በትዕግሥት ጠበቅሁ፥ የምትናገሩትን ነገር እስክትመረምሩ ድረስ ሙግታችሁን አዳመጥሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እናንተ በምትነጋገሩበት ጊዜ ታገሥሁ፤ ቃላት እየመረጣችሁ ስትናገሩ፣ በጥሞና ሰማኋችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “እናንተ የምታቀርቡትን ምክንያት እጠባበቅ ነበር። ሐሳባችሁን ግልጥ ለማድረግ ቃላት በመምረጥ፥ የምትናገሩትንም አዳምጥ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እነሆ፥ ንግግሬን አድምጡኝ፤ የምትናገሩትን ነገር እስክትመረምሩ ድረስ እየሰማችሁት እነግራችኋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እነሆ፥ ቃላችሁን በትዕግሥት ጠበቅሁ፥ የምትናገሩትን ነገር እስክትመረምሩ ድረስ ብልሃታችሁን አዳመጥሁ። Ver Capítulo |