ኢዮብ 31:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እርሱ መንገዴን አያይምን? ርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔር የማደርገውን ሁሉ አያይምን? እርምጃዎቼንስ አይቈጣጠርምን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱ መንገዴን የሚያይ አይደለምን? እርምጃዬንስ ሁሉ የሚቈጥር አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 መንገዴን አያይምን? እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን? Ver Capítulo |