ኢዮብ 31:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 “እርሻዬ በእኔ ላይ ጮኾ እንደሆነ፥ ትልሞቹም በአንድ ላይ አልቅሰው እንደሆነ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 “ዕርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ ከሆነ፣ ትልሞቿ ሁሉ በእንባ ርሰው እንደ ሆነ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 “ሕጋዊ ባለርስቶችን ጨቊኜ ርስታቸውንም ነጥቄ አርሼ እንደ ሆነ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 “እርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ እንደ ሆነ፥ ትልሞችዋም በአንድ ላይ አልቅሰው እንደ ሆነ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 እርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ እንደ ሆነ፥ ትልሞችዋም በአንድ ላይ አልቅሰው እንደ ሆነ፥ Ver Capítulo |