ኢዮብ 30:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 “አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 “አሁን ግን ልጆቻቸው በዘፈን ይሣለቁብኛል፤ በእነርሱም ዘንድ መተረቻ ሆኛለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “አሁን ልጆቻቸው በዘፈን ያፌዙብኛል፤ በመካከላቸውም የመሳለቂያ ርእስ ሆኛለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። Ver Capítulo |