ኢዮብ 30:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 አንጀቴ ተናወጠ፥ አላረፈምም፥ የመከራም ዘመን መጣብኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በውስጤ ያለው ነውጥ አላቋረጠም፤ የመከራ ዘመንም መጣብኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ልቤ ተጨነቀች፤ ምንም ሰላም አላገኘሁም፤ የመከራ ቀኖችም ደረሱብኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሆዴ ፈላች፥ አላረፈችምም፤ የችግርም ዘመን መጣችብኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 አንጀቴ ፈላች፥ አላረፈችም፥ የመከራም ዘመን መጣችብኝ። Ver Capítulo |