ኢዮብ 30:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በሰፊው መከላከያን ጥሰው እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በፍርስራሽ ውስጥ ይንከባለላሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በሰፊ ንቃቃት ውስጥ እንደሚመጣ ሰው መጡብኝ፤ በፍርስራሽም መካከል እየተንከባለሉ ደረሱብኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ጐርፍ ጥሶ እንደሚገባ መከላከያዬን ጥሰው ገቡ፤ ሁሉንም እየሰባበሩ በእኔ ላይ መጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ወደደ አደረገብኝ፤ በመከራም እዛብራለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በሰፊ ፍራሽ እንደሚመጡ ይመጡብኛል፥ በባድማ ውስጥ ይንከባለሉብኛል። Ver Capítulo |