ኢዮብ 30:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የቀስቴን አውታር አላልቶብኛል፥ አዋርዶኝማል፥ እነርሱም በፊቴ ልጓማቸውን ፈትተዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አምላክ የቀስቴን አውታር ስላላላውና በመከራም ስለ መታኝ፣ በፊቴ መቈጠብን ትተዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ኀይሌን አድክሞ ስላዋረደኝ፥ እነርሱ ልጓሙ እንደ ወለቀለት ፈረስ እንዳሻቸው ፈነጩብኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የቀስቱን አፎት ከፍቶ ክፉ አደረገብኝ፤ በፊቴም ልጓሙን ሰደደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የቀስቴን አውታር አላልቶብኛል፥ አዋርዶኝማል፥ እነርሱም በፊቴ ልጓማቸውን ፈትተዋል። Ver Capítulo |