ኢዮብ 3:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉልበቶች ስለምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለምን ጠባሁ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የሚቀበሉኝ ጕልበቶች፤ የሚያጠቡኝ ጡቶች ለምን ተገኙ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጒልበቶች እኔን ለመቀበል፥ ጡቶችም እኔን ያጠቡ ዘንድ ለምን ተገኙ? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጕልበቶች ስለ ምን ደገፉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ጕልበቶች ስለ ምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ? Ver Capítulo |