ኢዮብ 29:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 መንገዴ በቅቤ ይታጠብ በነበረ ጊዜ፥ ዓለቱ የዘይት ፈሳሽ ያፈስስልኝ በነበረ ጊዜ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መንገዴ በቅቤ የራሰ ነበር፤ ዐለቱም የወይራ ዘይት ያመነጭልኝ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግሮቼ እንኳ በወተት እስኪታጠቡ ድረስ ብዙ ወተት አገኝ ነበር። የወይራ ዛፎቼም በጭንጫ መሬት ላይ እንኳ ተተክለው እንደ ጐርፍ የሚወርድ ብዙ ዘይት ይሰጡኝ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቅቤ በመንገዴ ይፈስስ በነበረ ጊዜ፥ ወተት በተራራዬ ይፈስስልኝ በነበረ ጊዜ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 መንገዴ በቅቤ ይታጠብ በነበረ ጊዜ፥ ድንጋዩ የዘይት ፈሳሽ ያፈስስልኝ በነበረ ጊዜ። Ver Capítulo |