ኢዮብ 29:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለዐይነ ስውር ዐይን፥ መሄድ ለተሳነው እግር ነበርሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ለዕውራን ዐይን፣ ለዐንካሶችም እግር ነበርሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ለዕውሮች ዐይን፥ ለአንካሶችም እግር ነበርኩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለዕውራን ዐይን፥ ለአንካሳዎችም እግር ነበርሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ለዕውር ዓይን፥ ለአንካሳ እግር ነበርሁ። Ver Capítulo |