ኢዮብ 29:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የታላላቅ ሰዎች ድምፅ ይደበቅ፥ ምላሳቸውም ከትናጋቸው ጋር ይጣጋ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የመኳንንት ድምፅ ጸጥ ይል፣ ምላሳቸውም ከላንቃቸው ጋራ ይጣበቅ ነበር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የአገር መኳንንትም እኔ ባለሁበት ጸጥ ይሉ ነበር፤ ምላሳቸው ተሳስሮ መናገር ያቅታቸው ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የሰሙኝም ብፁዕ ይሉኛል። ምላሳቸውም በትናጋቸው ተጠጋ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የታላላቆቹም ድምፅ አረመመ፥ ምላሳቸውም በትናጋቸው ተጣጋ። Ver Capítulo |