ኢዮብ 28:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እዚያ ድንጋዮችዋ የሰንፔር መከማቻ ናቸው፥ የወርቅም ድቃቂ ይገኛል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰንፔር ከዐለቷ ይወጣል፤ ከዐፈሯም የወርቅ አንኳር ይገኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰንፔር የተባለው ዕንቊ በድንጋዮችዋ ውስጥ ይገኛል፤ በዐፈርዋም ውስጥ ወርቅ ይገኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ድንጋይዋ እንደ ሰንፔር፥ ወርቅዋም እንደ አፈር የሆነ መሬት አለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ድንጋይዋ የሰንፔር ስፍራ ነው፥ የወርቅም ድቃቂ አለው። Ver Capítulo |