ኢዮብ 28:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ለነፋስ ሚዛንን ባደረገለት ጊዜ፥ ውኆችንም በስፍር በሰፈረ ጊዜ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለነፋስ ኀይልን በሰጠ ጊዜ፣ የውሆችን መጠን በለካ ጊዜ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የነፋስን ኀይል በመሠረተ ጊዜ፥ የውቅያኖስን ውሃ በሰፈረ ጊዜ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለነፋስ ሚዛንን ለውሆችም መስፈሪያን አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ለነፋስ ሚዛንን ባደረገለት ጊዜ፥ ውኆችንም በስፍር በሰፈረ ጊዜ፥ Ver Capítulo |