ኢዮብ 28:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ ከጥሩ ወርቅ በተሠራ ዕቃም አትለወጥም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ወርቅም ብርሌም አይወዳደሯትም፤ በወርቅ ጌጥም አትለወጥም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ወርቅና የጠራ መስተዋት አይስተካከሉአትም፤ ከንጹሕ ወርቅ በተሠራ ጌጥም አትለወጥም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ የወርቅም ጥሬ ዕቃ የእርስዋ ለውጥ አይሆንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ወርቅና ብርጭቆ አይወዳደሩአትም፥ በጥሩ ወርቅም ዕቃ አትለወጥም። Ver Capítulo |