ኢዮብ 28:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በኦፊር ወርቅ፥ በከበረም መረግድና በሰንፔር አትገመትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በኦፊር ወርቅ፣ በከበረም መረግድና በሰንፔር አትገመትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጥበብ ኦፊር ከሚባል ወርቅና፥ መረግድና ሰንፔር ከሚባሉ ዕንቆች የከበረች ናት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከአፌር ወርቅም ጋር አትወዳደርም። በከበረ መረግድና በሰንፔር አትገመትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በኦፊር ወርቅ፥ በከበረም መረግድና በሰንፔር አትገመትም። Ver Capítulo |