ኢዮብ 27:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ነፋሱ ያጨበጭብበታል፥ ከስፍራውም በፉጨት ያስወጣዋል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እጁንም እያጨበጨበ ያሾፍበታል፤ በፉጨትም ከስፍራው ያሽቀነጥረዋል።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነፋሱ በእርሱ ላይ አጨበጨበ፤ በአለበትም ቦታ ሆኖ አፏጨበት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእርሱም እጁን ያጨበጭብበታል፤ ከስፍራውም በፉጨት ጎትቶ ያወጣዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሰው በእጁ ያጨበጭብበታል፥ ከስፍራውም በፉጨት ያስወጡታል። Ver Capítulo |