ኢዮብ 27:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር፥ ጠባቂም እንደሚሠራው ጎጆ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር፣ እህል ጠባቂም እንደ ቀለሰው መጠለያ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድርና እንደ ሰብል ጠባቂ ጎጆ ይፈራርሳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቤቱ እንደ ሸረሪት ድር፥ ቅንቅንም እንደሚበላው ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር ይሠራል፥ ጠባቂም እንደሚሠራው ጎጆ ነው። Ver Capítulo |