ኢዮብ 22:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “በውኑ ክፉ ሰዎች የሄዱበትን የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኀጢአተኞች በሄዱባት፣ በጥንቷ መንገድ እንደ ተመላለስህ ትቀራለህን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “ኃጢአተኞች ይመላለሱበት የነበረው የዱሮውን መንገድ ትከተላለህን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በውኑ ጻድቃን ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በውኑ ኃጢአተኞች ሰዎች የረገጡአትን የዱሮይቱን መንገድ ትጠብቃለህን? Ver Capítulo |