ኢዮብ 21:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እርሱን ግን ለቀብር ይሸከሙታል፥ መቃብሩም ይጠበቃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ ለመቃብሩም ጠባቂ ይደረግለታል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከሞተ በኋላም አስከሬኑን ተሸክመው ወደ መቃብርም ይወስዱታል፤ መቃብሩ ይጠበቃል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ በመቃብሩም ውስጥ ይጠበቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይሸከሙታል፥ ሰዎቹም በመቃብሩ ላይ ይጠብቃሉ። Ver Capítulo |