ኢዮብ 21:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ሰውነቱ በምቾት፣ ዐጥንቱም በሥብ ተሞልቶ እያለ በሞት ይለያል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ሰውነታቸው ወፍሮ እንዳማረባቸው፥ አጥንታቸውም በመቅን እንደ ተሞላ (እንደ ለመለመ) ይሞታሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በውስጡ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ፈስሶአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በአንጀቱ ውስጥ ስብ ሞልቶአል፥ የአጥንቶቹም ቅልጥም ረጥቦአል። Ver Capítulo |