ኢዮብ 20:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አጥንቶቹ በወጣት ኃይል ተሞልተው ነበር፥ ነገር ግን አሁን ያ የወጣትነት ኃይሉ ከእርሱ ጋር በመሬት ውስጥ ይተኛል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ዐጥንቱን የሞላው የወጣትነት ብርታት፣ ከርሱ ጋራ በዐፈር ውስጥ ይተኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ኀይል የተሞላው የወጣትነት ሰውነቱ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዐፈር ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጭንቀት በአጥንቶቹ ሞልቶአል፤ ነገር ግን ሕማሙ ከእርሱ ጋር በመሬት ውስጥ ይተኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አጥንቶቹ ብላቴንነቱን ሞልተዋል፥ ነገር ግን ከእርሱ ጋር በመሬት ውስጥ ይተኛል። Ver Capítulo |