ኢዮብ 19:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ተጸየፉኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እስትንፋሴ ለሚስቴ እንኳ የሚያስጠላት ሆነ፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሚስቴ ጠረኔን ጠላችው፤ የገዛ ወንድሞቼም ተጸየፉኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሚስቴን እለማመጣታለሁ፤ እርስዋ ግን ትጠቃቀስብኛለች፤ የቤተሰቤንም ልጆች ፈጽሜ አቈላምጣቸዋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ሚስቴ እስትንፋሴን ጠላች፥ የእናቴም ማኅፀን ልጆች ልመናዬን ጠሉ። Ver Capítulo |