ኢዮብ 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቁጣውንም አነደደብኝ፥ እንደ ጠላቱም ቈጠረኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ቍጣው በላዬ ነድዷል፤ እንደ ጠላቱም ቈጥሮኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር ተቈጥቶ መዓቱን አፈሰሰብኝ፤ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በታላቅ ቍጣም ያዘኝ እንደ ጠላትም ቈጠረኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ቍጣውንም አነደደብኝ፥ እንደ ጠላቱም ቈጠረኝ። Ver Capítulo |