ኢዮብ 17:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 መንፈሴ ደከመ፥ ቀኖቼ አለቁ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 መንፈሴ ደክሟል፣ ዘመኔ ዐጥሯል፤ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “መንፈሴ ደከመ፤ የሕይወቴም ዘመን ሊፈጸም ተቃርቦአል፤ መቃብርም ይጠብቀኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነፍሴን የሚያወጣት ያስጨንቀኛል መቃብርንም እመኘዋለሁ፤ ግን አላገኘውም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 መንፈሴ ደከመ፥ ዘመኔ አለቀ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል። Ver Capítulo |