ኢዮብ 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “እንደዚህ ያለ ነገር አብዝቼ ሰማሁ፥ እናንተ ሁላችሁ የምታደክሙ አጽናኞች ናችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ሰምቻለሁ፤ እናንተ ሁላችሁ የምታስጨንቁ አጽናኞች ናችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ይህን የመሰለ ንግግር ብዙ ጊዜ ሰምቼአለሁ፤ እናንተ አሰልቺ አጽናኞች ናችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “እንደዚህ ያለ ብዙ ነገር ሰማሁ፤ እናንተ ሁላችሁ የምታደክሙ አጽናኞች ናችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እንደዚህ ያለ ዓይነት ነገር እጅግ ሰማሁ፥ እናንተ ሁላችሁ የምታደክሙ አጽናኞች ናችሁ። Ver Capítulo |