ኢዮብ 15:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መከራና ጭንቀት ያስፈራሩታል፥ ለጦርነት እንደ ተዘጋጀ ንጉሥ ያሸንፉታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ጭንቀትና ሐዘን ያስፈራሩታል፤ ለማጥቃት እንደ ተዘጋጀ ንጉሥም ያይሉበታል፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የጨለማው ጊዜ አስፈራራው፤ አንድ ንጉሥ ለጦርነት እንደ ተዘጋጀ ዐይነት ሐዘንና ጭንቀት ይበረቱበታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 መከራና ጭንቀት ይመጡበታል፤ በፊት እንደ ተሰለፈ መኰንን ይወድቃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 መከራና ጭንቀት ያስፈራሩታል፥ ለሰልፍ እንደ ተዘጋጀ ንጉሥ ያሸንፉታል። Ver Capítulo |