ኢዮብ 15:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ክፉ ሰው ዕድሜ ልኩን ሲሠቃይ ይኖራል፥ እንዲሁም ግፈኛ በተመደቡለት ዓመታት በሙሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ክፉ ሰው ዕድሜውን ሙሉ፣ ጨካኙም በተመደበለት ዘመን ሁሉ ይሠቃያል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “ሰዎችን ሲጨቊን የኖረ ክፉ ሰው ዕድሜ ልኩን ሲሠቃይ ይኖራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የኃጥእ ሰው ዕድሜው በጭንቅ ያልፋል፥ ለግፈኛ የተመደቡ ዓመታቱም ሁሉ የተቈጠሩ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ክፉ ሰው ዕድሜውን ሙሉ፥ ለግፈኛ በተመደቡለት በዓመታት ሁሉ በሕመም ይጣጣራል። Ver Capítulo |