Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ምላስ የምግብን ጣዕም እንደሚለይ፥ ጆሮም የቃላትን እውነት ይለይ የለምን?

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ምላስ የምግብን ጣዕም እንደሚለይ፣ ጆሮ ቃላትን አይለይምን?

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ምላስ የምግብን ጣዕም ለይቶ እንደሚያውቅ፥ ጆሮም የንግግርን ዐይነት መርምሮ ይለያል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ዦሮ ነገ​ርን የሚ​ለይ አይ​ደ​ለ​ምን? ጕረ​ሮስ መብ​ልን የሚ​ቀ​ምስ አይ​ደ​ለ​ምን?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ምላስ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን የሚለይ አይደለምን?

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 12:11
6 Referencias Cruzadas  

ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና።


እነሆ፥ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችኋልና።


ጠንካራ ምግብ የሚያስፈልጋቸው ግን መልካሙንና ክፉውን የመለየት ልምድ ያላቸው ብስለት ያላቸው ሰዎች ናቸው።


እንዲህም ያለው እውቀት የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ እንድትወድዱ ስለሚረዳችሁ ነው፤ በዚህም ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ንጹሖችና ያለ ነቀፋ በመሆን


በውኑ በአንደበቴ በደል ይገኛልን? ምላሴ የተንኰልን ቃና መለየት አይችልምን?”


ልባሞች እንደ መሆናችሁ እላለሁ፤ የምለውን ነገር እናንተ ፍረዱ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios