ኢዮብ 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሕይወትና ቸርነት አደረግህልኝ፥ መጐብኘትህም መንፈሴን ጠበቀች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሕይወትን ሰጠኸኝ፤ በጎነትንም አሳየኸኝ፤ እንክብካቤህም መንፈሴን ጠበቀ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሕይወትንና ዘለዓለማዊ ፍቅርን ሰጥተኸኛል፤ ጥበቃህም መንፈሴን አጸናው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሕይወትና ቸርነትን ሰጠኸኝ። መጐብኘትህም መንፈሴን ጠበቀልኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሕይወትና ቸርነት አደረግህልኝ፥ መጐብኘትህም መንፈሴን ጠበቀች። Ver Capítulo |