ኤርምያስ 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እነሆ፥ በማይረባ በሐሰት ቃላት ታምናችኋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እናንተ ግን፣ ከንቱ በሆኑ የሐሰት ቃላት ታምናችኋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ተመልከቱ! እናንተ እኮ በሚያታልሉ ከንቱ ቃላት ትተማመናላችሁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “እነሆ በማትጠቀሙበት በሐሰት ቃል ብትተማመኑም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ በማትረቡበት በሐሰት ቃል ታምናችኋል። Ver Capítulo |