ኤርምያስ 52:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከተማይቱም እስከ ንጉሡ ሴዴቅያስ ዐሥራ አንደኛው ዓመት ድረስ ተከብባ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከተማዪቱም እስከ ንጉሥ ሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት ዐሥራ አንደኛ ዓመት ድረስ እንዲሁ እንደ ተከበበች ቈየች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሴዴቅያስ እስከ ነገሠበት እስከ ዐሥራ አንደኛ ዓመት ድረስ ከበቡአት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከተማዪቱም እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ ዐሥራ አንደኛው ዓመተ መንግሥት ድረስ ተከብባ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ከተማይቱም እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ አሥራ አንደኛው ዓመት ድረስ ተከብባ ነበር። Ver Capítulo |