ኤርምያስ 36:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እነርሱም፦ “እስኪ ተቀመጥ፥ እየሰማንህም አንብብ” አሉት። ባሮክም እየሰሙት አነበበው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እነርሱም፣ “እስኪ ተቀምጠህ አንብብልን” አሉት። ባሮክም አነበበላቸው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱም “በል ተቀመጥና ጽሑፉን አንብብልን!” አሉት፤ ባሮክም እንደታዘዘው አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነርሱም፥ “እስኪ ተቀመጥ፤ በጆሮአችንም አንብብ” አሉት። ባሮክም በጆሮአቸው አነበበው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እነርሱም፦ እስኪ ተቀመጥ፥ በጆሮአችንም አንብብ አሉት። ባሮክም በጆሮአቸው አነበበው። Ver Capítulo |