ኢሳይያስ 7:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱም ክፉውን ነገር ትቶ መልካሙን ነገር ለመምረጥ የሚያስችል ዕውቀት በሚያገኝበት ጊዜ ማርና ወተት ይመገባል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሕፃኑ ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሳያውቅ ቅቤና ማር ይበላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሲያውቅ ቅቤና ማር ይበላል። Ver Capítulo |