ኢሳይያስ 43:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሱ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውን እርሱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ያለፉትን ድርጊቶች አታስታውሱ፤ ከዚህ በፊት የሆነውንም ነገር አታሰላስሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሱ፤ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የፊተኛውን ነገር አታስታውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። Ver Capítulo |