ኢሳይያስ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ማዕዱ ሁሉ በትፋት ተሞልቶአል፤ ምንም ንጹሕ ስፍራ የለም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የማእድ ገበታቸው ሁሉ በትፋት ተሞልቷል፤ ከትውኪያም የጸዳ ቦታ የለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሚመገቡበት ገበታ ሁሉ በትውከት ተሞልቶአል፤ ያልተበላሸ ንጹሕ ስፍራ ከቶ የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ማዕዱም ሁሉ ትፋትንና ርኵሰትን ተሞልቶአል፤ ንጹሕ ስፍራ እንኳን የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ማዕዱ ሁሉ ትፋትንና ርኩሰትን ተሞልቶአል፥ ንጹሕ ስፍራ እንኳ የለም። Ver Capítulo |