ኢሳይያስ 19:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ራስ ይሁን ጅራት፥ የዘንባባ ዝንጣፊ ይሁን ደንገል፥ ለግብጽ አንዳች ነገር ሊያደርጉላት አይችሉም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ራስም ይሁን ጅራት፣ የዘንባባ ዝንጣፊም ይሁን ደንገል፣ ለግብጽ የሚያደርጉላት አንዳች ነገር የለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በግብጽ ባለጸጋም ሆነ ድኻ፥ ዝነኛ የሆነ ወይም ታዋቂነት የሌለው ምንም ነገር ማድረግ አይችልም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለግብፃውያን ራስ ወይም ጅራት፥ መጀመሪያ ወይም መጨረሻ ያለው ሥራ የላቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ራስ ወይም ጅራት የሰሌን ቅርንጫፍ እንግጫ ቢሆን ሊሰራ የሚችል ሥራ ለግብጽ አይሆንላትም። Ver Capítulo |