ኢሳይያስ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ትንቢት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ንግር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ እግዚአብሔር ገልጦለት ስለ ባቢሎን የተናገረው የትንቢት ቃል ይህ ነው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ በባቢሎን ላይ ያየው ራእይ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ያየው ስለ ባቢሎን የተናገረ ሸክም። Ver Capítulo |