Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፍጥረት 50:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ፈርዖንም፦ “ሂድ፥ አባትህን እንዳስማለህ ቅበረው” አለው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ፈርዖንም፣ “በአስማለህ መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ፈርዖንም ይህን ሰምቶ “ቃል በገባህለት መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ፈር​ዖ​ንም ዮሴ​ፍን አለው፥ “ውጣ፤ አባ​ት​ህ​ንም እን​ዳ​ማ​ለህ ቅበ​ረው።”

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ፈርዖንም፦ ውጣ አባትህንም እንዳማለህ ቅበረው አለው።

Ver Capítulo Copiar




ዘፍጥረት 50:6
3 Referencias Cruzadas  

እስራኤልም ዮሴፍን፦ “እነሆ እኔ እሞታለሁ፥ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ይሆናል፥ ወደ አባቶቻችሁም ምድር ይመልሳችኋል፥


አባቴ፦ ‘እነሆ እኔ እሞታለሁ፥ በቈፈርሁት መቃብር በከነዓን ምድር ከዚያ ቅበረኝ’ ሲል አስምሎኛል። አሁንም ወጥቼ አባቴን ልቅበርና ልመለስ።”


ዮሴፍም አባቱን ሊቀብር ወጣ፥ የፈርዖን አገልጋዮቹም ሁሉ ከእርሱ ጋር ወጡ፥ የቤቱ ሽማግሌዎችና የግብጽ ምድር ሽማግሌዎችም ሁሉ፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos