ዘፍጥረት 36:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የፅብዖን ልጅ የዓና ልጅ የኦሆሊባማ፥ የዔሳው ሚስት፥ ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ለዔሳውም የዑሽ፥ ያዕላምና፥ ቆሬን ወለደች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የፂብዖን የልጅ ልጅ፣ የዓና ልጅ የዔሳው ሚስት ኦሆሊባማ ለዔሳው የወለደቻቸው ልጆች፦ የዑስ፣ የዕላምና ቆሬ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የዐና ልጅና የጺባዖን የልጅ ልጅ የነበረችው ኦሆሊባማ ለዔሳው የወለደቻቸው ልጆች፥ የዑሽ፥ ያዕላምና ቆሬ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሴቤጎን ልጅ የሐና ልጅ የዔሳው ሚስት የኤሌባማ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ለዔሳውም ዮሔልን፥ ዩጉሜልን፥ ቆሬን ወለደች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የፅብዖን ልጅ የዓና ልጅ የዔሳው ሚስት የአህሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው ለዔሳውም የዑስን፥ የዕላማን፥ ቆሬን ወለደች። Ver Capítulo |