Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘፍጥረት 34:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ሴቶች ልጆቻችንንም እንሰጣችኋለን፥ የእናንተንም ሴቶች ልጆች እንወስዳለን፥ አንድ ሕዝብም ሆነን ከእናንተ ጋር እንኖራለን።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ከዚያ በኋላ ሴቶች ልጆቻችንን እንድርላችኋለን፤ ዐብረን እንኖራለን፤ አንድ ሕዝብም እንሆናለን።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 እንዲህ ከሆነ እናንተ የእኛን ሴቶች ልጆች ታገባላችሁ፤ እኛም የእናንተን ሴቶች ልጆች እናገባለን፤ አንድ ሕዝብ ሆነንም አብረን እንኖራለን።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ሴቶች ልጆ​ቻ​ች​ን​ንም እን​ሰ​ጣ​ች​ኋ​ለን፤ የእ​ና​ን​ተ​ንም ሴቶች ልጆች ለሚ​ስ​ት​ነት እን​ወ​ስ​ዳ​ለን፤ አንድ ሕዝ​ብም ሆነን ከእ​ና​ንተ ጋር እን​ኖ​ራ​ለን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ሴቶች ልጆች እንወስዳለን አንድ ሕዝብም ሆነን ከእናንተ ጋር እንኖራለን።

Ver Capítulo Copiar




ዘፍጥረት 34:16
3 Referencias Cruzadas  

እንደ እኛ ሆናችሁ ወንዶቻችሁን ሁሉ ብትገርዙ በዚህ ብቻ እሺ እንላችኋለን፥


ትገረዙ ዘንድ እኛን ባትሰሙ ግን ልጃችንን ይዘን እንሄዳለን።”


ይስሐቅም ያዕቆብን ጠራው፥ ባረከውም፥ እንዲህ ብሎም አዘዘው፦ “ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ሚስትን አታግባ፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios