ዘፍጥረት 33:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሱም ተነሣና “እንግዲህ እንሂድ፥ እኔም በፊትህ እሄዳለሁ” አለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ዔሳውም “በል ተነሥና ጕዟችንን እንቀጥል፤ እኔም እሄዳለሁ” አለው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ዔሳውም “እንግዲህ እንሂድ፤ እኔም ከአንተ ቀድሜ እሄዳለሁ” አለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርሱም፥ “ተነሣና ወደ ፊት እንሂድ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እርሱም፦ ተነሣና እንሂድ እኔም በፊትህ እሄዳለሁ አለ። Ver Capítulo |