ዘፍጥረት 27:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የሠራችውን ጣፋጭ መብልና እንጀራውን ለልጇ ለያዕቆብ በእጁ ሰጠችው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ከዚያም ያሰናዳችውን ጣፋጭ መብልና እንጀራ ለያዕቆብ ሰጠችው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ያዘጋጀችውንም ጥሩ ወጥ ከጋገረችው እንጀራ ጋር ለልጅዋ ለያዕቆብ ሰጠችው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያን የሠራችውን መብልና እንጀራውን ለልጅዋ ለያዕቆብ በእጁ ሰጠችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የሠራችውን ጣፋጭ መብልና እንጀራውን ለልጅዋ ለያዕቆብ በእጁ ሰጠችው። Ver Capítulo |