ዘፍጥረት 20:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አቢሜሌክም አብርሃምን አለው፦ ይህን ማድረግህ ምን አይተህ ነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከዚያም አቢሜሌክ፣ “ለመሆኑ ይህን ያደረግህበት ምክንያት ምንድን ነው?” ሲል አብርሃምን ጠየቀው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለመሆኑ ይህን ያደረግኸው ለምንድን ነው?” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አቤሜሌክም አብርሃምን አለው፥ “ይህን ነገር ማድረግህ ምን አይተህ ነው?” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አቢሜሌክም አብርሃምን አለው፤ ይህን ማድረግህ ምን አይተህ ነው? Ver Capítulo |