ዘፍጥረት 19:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሎጥም፥ አላቸው፦ “ጌቶቼ ሆይ፥ እንዲህስ አይሁን፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሎጥም እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ ሆይ፤ እባካችሁ እንደዚህስ አይሁን፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሎጥ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ፥ እባካችሁ ወደዚያ እንድንወጣ አታደርጉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሎጥም አላቸው፥ “ጌቶች ሆይ፥ በጀ በሉኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሎጥም አላቸው ጌቶቼ ሆይ እንዲህስ አይሁን Ver Capítulo |