ዘፍጥረት 15:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሞሮችም ሥጋውን ለመብላት ወረዱ፤ አብራም ግን አባረራቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አሞራዎች የተቈራረጠውን ሥጋ ለመብላት ሲመጡ አብራም አባረራቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሞራዎችም በተቈረጠው ሥጋቸው ላይ ወረዱ፤ አብራምም በእነርሱ ዘንድ ተቀምጦ አባረራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። Ver Capítulo |