ዘፍጥረት 11:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩበትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በመጀመሪያ የዓለም ሕዝቦች መነጋገሪያ ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የዓለም ሁሉ ቋንቋ አንድ፥ ንግግሩም አንድ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። Ver Capítulo |