ዘፍጥረት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መሸ፤ ነጋም፤ ሦስተኛ ቀን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ ሦስተኛ ቀን ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ። ሦስተኛም ቀን ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ ሦስተኚ ቀን። Ver Capítulo |