ሕዝቅኤል 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ፊቴን ከእነርሱ እመልሳለሁ፥ እነርሱም የተከበረ ቦታዬን ያረክሳሉ፥ ወንበዴዎችም ይገቡባታል ያረክሱአታልም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ፊቴን ከእነርሱ እመልሳለሁ፤ እነርሱም የከበረውን ቦታዬን ያረክሳሉ፤ ወንበዴዎች ይገቡበታል፤ ያረክሱታልም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ወንበዴዎች ወደ ቤተ መቅደሴ ገብተው ያረክሱታል። ሲያረክሱትም አልከለክላቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ፊቴን ከእነርሱ እመልሳለሁ፤ ሥርዐቴንም ያረክሳሉ፤ ኀይለኞች ይገቡባታል፤ ያረክሱአትማል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ፊቴን ከእነርሱ ዘንድ እመልሳለሁ፥ ምሥጢሬንም ያረክሳሉ፥ ወንበዴዎችም ይገቡባታል ያረክሱአትማል። Ver Capítulo |